እንኳን ለሠራተኞች ቀን በሰላም አደረሰን!

ሠራተኞች ቀን መልካም የሠራተኞች ቀን!

Posted by admin on 2024-05-01 21:28:48 |

Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Telegram Visits: 130


እንኳን ለሠራተኞች ቀን በሰላም አደረሰን!

እንኳን ለሠራተኞች ቀን በሰላም አደረሰን!  

 

በተለያየ የስራ ዘርፍ ተሰማርታችሁ ላላችሁ ትጉህ ሠራተኞች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን! 

 

ውድ ደንበኞቻችንን እናንተን ማገልግል ክብር መሆኑን ተገንዝብን ዛሬ የእርፍተ ቀናችን ቢሆንም፤ እርፍታችንን ትተን በሁሉም ቢሮዎቻችን እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን በድጋሚ እንገልፃለን፡፡  

 

መልካም የሠራተኞች ቀን! 

Leave a Comment:
Gudata Mulata
at 2024-05-02 16:53:52
Enkuan abro aderesen